Fiker Yashenifal (Love Wins)

Fiker Yashenifal (Love Wins)

መግቢያ

ዳዊትን የተዋወኩት ምርጥ የኢትዮጵያ ካፌ ወዴት ይገኛል ብየ በጠየኩት ጊዜ ነበር ። ዳዊት የታክሲ ሹፌር ነዉ፣ ያለምንም ማቅማማት ስታር ካፌ አለኝ። ስታር ካፌ አለም በአቀፍ ጎዳና ለይ የተዘረጋ ሲታክSeaTac ከተማ የሚገኝ ቀንደኛ ኮከብ ምግብ ቤት ነዉ። ዳዊትም ትክክል ነበር፣ ገና ስታር ሳትገባ የጃዢ ሙዚቃ አባት የሆነዉን የሙላቱ አስታጥቄን ሙዚቃ ሰምተህ ሳትጠግብ በለሎች አዳዲስ ሙዝቃዎች ትደመማለህ። ከዛማ ከክችን እየወጣ በፊትህ የሚመላለሰዉን ክትፎ፣ ጥብስ፣ ሽሮ ወጥ እያየህ ምራቅህን እየዋጥክ ከዙርያህ የሚወራዉን ወሬ እየኮመኮምክ ያዜዝኩዉ እስኪደርስ ድረስ ትጠብቃለህ። ብዙ እንግዶችና የኡበር ሹፌሮች ስለ በቴሰብ፣ ስለ ትራፍክ መጨናነቅ፣ ስለ ጓደኞቻቸዉ ስያወሩ ትስማለህ ::

የስታር ካፌ ባለቤቶች ፍቅሬ እና ዝናሽ ብዙ ግዜ በፍቅር ተቀብሎኛል ከዛ ቀን በኃላ፣ ያለፈዉ ቅዳሜ ደግሞ የካሜራ ባለሙያዉን ታሪቃ ዋተርን ፒያኖውን ከፑሉ ጎን ለጎን ዘርግቶ የኢትዮጵያ ሴት ሹፌሮች ከአለም አቀፍ ጎዳና በግማሽ ማይል ከሚርቀዉ ከፀሃይ የፀጉር ቤት እስኪመጡ አብረን በቅን። ማገናኝት ያስደስተኛል።

 የስታር ካፌ ምግብ እያጣጣምን ወሬአችን ከሰባቱ ሹፌሮች ጋር ቀጠልን። ጊዜያቸዉንም ሰዊተዉ ምን እንደምያነሳሳቸዉና የሚሰሩትን ለምን እንደምሰሩ ተወያየን። ከሁሉም በላይ መምህር፣ እናት፣ እህት፣ ኃደኛ እና ጎረቤት እንድሆኑ የገፋፋቸዉን አወርተን ተደመምን።

ፎቶግራፍ: Tariqa Waters

Introduction

I first heard about Star Coffee when I asked a driver named Dawit for Ethiopian restaurant recommendations. “Everyone goes there. It’s the real thing, best in the city,” he told me. Dawit was right. Walk in and you’ll hear the music of Mulatu Astatke and other giants of the Addis scene playing over the stereo, while a steady procession of savory tibbs, kitfo, and shiro wat exits the kitchen, landing in front of hungry regulars, including many people who drive. Conversations pass between the bar and the tables, a mix of neighborhood news and traffic updates.

The owners, Zinash and Fikre, have welcomed me many times since then, most recently on a Saturday afternoon, when they helped Tariqa Waters set up a photo studio on the music stage next to the pool tables. 

Waters and I were waiting for a group of Ethiopian drivers to arrive from Tsehay Beauty Salon, a half mile down Military Road. I’d heard about Tsehay from Chala Gemechu, a Seattle UberSUV driver. A relatively recent arrival from Addis Ababa, Gemechu seems to know everyone in the local East African community. “I like to connect people. It’s part of being a journalist,” he explained. 

Our conversations with these six drivers took place in the salon, while hair was deftly curled and braided by an expert team, and in Star Coffee, over plates of injera piled high with food. They graciously made time to share what’s important to them, as teachers, students, sisters, mothers, friends, and neighbors.

Photos: Tariqa Waters


171127_DSM_Seattle_05_EthiopianWomen_TariqaWaters_3670_R2_CMYK copy.jpg

ትግስት

በህይወቴ ውስጥ በጣም አዎንታዊ ተጽእኖዎችን ያሳደሩብኝ እግዚአብሔር፣ አስደናቂ ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ናቸው፣ በየእለቱ ህልሜዎችን እና ግቦቼን ለማሳካት እሰራለሁ። ይህም ሚዛን መፈለግንም ይጨምራል። አብዛኞቹ አሽከርካሪዎች በተለይ እንደ ሴት ልጅ የሚያበረታቱኝ ናቸው። በንግግራችን በኩል ተሞክሮዎቻችን እና አስተዳዳጋቸው እንካፈላለን: ስለ ሌሎች ባህሎች መማር ደስ ይለኛል:: ያለ ምንም ነጻነት: ምግብ ወይም መጠለያ በማንኛውም የዓለም ክፍል ውስጥ ስላሉ ሰዎች እጨነቃለሁ። ነገር ግን አሁን ያለው ሁኔታ ምንም ቢሆንም ምንም እንኳን ጥሩ ዓለም: ጥሩ  እና ተንከባካቢ ሰዎች እችን አለም እንደምቀይሩዋት ተስፋ አለኝ።

እዚህ ስመጣ: ሲያትል ቆንጆ: ንጹህ ከተማ መሆኔን ስመለከት በጣም ተገረምኩ። ከሁሉም እድገቶቹአ ጋር በጣም የተለየ ነው። እዚህ ያሉ ሰዎች በደንብ ካወቁዋቸው ሰዉ አክባርና ደግ ናቸው። የተለያዩ ምግቦችን መሞከር ደስ ይለኛል ብዙ ዓይነት ምግብን እወዳለሁ። በአቅራብያየም ብዙ ምርጥ ቦታዎች ስላሉ የእግር ጉዞ ለማድረግ አቅድ አለኝ።

Tigist 

The most positive influences on my life are God, my wonderful family and friends, and any perfect stranger with a positive attitude and kindness. I’m working to achieve my dreams and goals while making every day count. That includes finding balance.

Most riders are especially encouraging toward me as a female driver. Through conversation we share our experiences and backgrounds. I appreciate learning about other cultures.

I worry and pray about those without freedom, food, or shelter. But I’m optimistic that good, caring people will create a better world, no matter what the current situation may be. 

When I arrived here, I was surprised to discover that Seattle is a beautiful, clean city. With all the growth, it’s also very diverse. People here are respectful and kind once you get to know them. I like the many kinds of food to try. And that we’re close to many great spots for a hike.


171127_DSM_Seattle_05_EthiopianWomen_TariqaWaters_3388_R4_CMYK copy.jpg

ቅድስት

አካላዊ ሕክምናን እያጠናሁ ነው። ሙያዬ የማህረሰቡን ጤና አሻሽሎት በማይበት ጊዘ እጅግ እደሰታለሁ፣ ሕክምናዬ የአንድን ሰው ጤንነት የሚያሻሽል ከሆነ እጅግ የሚክስ ነው። ከአዛውንቶች ጋር አብሮ መስራት ያስደስተኛል። እውነተኛ ተሞክሮዎቻቸውን፣ ያለፈውን፣ አመለካከታቸውን፣ ሁሉንም ነገር ያካፍሉአል። እነሱ ሐቀኞች ናቸው።

Kidist

I’m studying physical therapy. It’s rewarding when your treatment improves someone’s health each time they see you. I really enjoy working with seniors. They share their real experience, their past, their views, everything. They’re honest.


171127_DSM_Seattle_05_EthiopianWomen_TariqaWaters_3446_R4_CMYK copy.jpg

ሳምራዊት

የመንዳት ስራ እንደመስራተ ሁሉን ነገሮች በፈረቃ አከናዊናቸዋለሁ። ጠዋት ላይ ልጆቼን ትምህርት ቤት እጥላለሁ። በመቀጠል ሶስት ሳአት አከባብ ቤት እወስዳቸሁ እና እራት አብረን እበላለን። ከዚያ በኋላ ወደ መንገድ ተመልሼ እነዳለሁ። በSeaTac የመቆያ ቦታ ላይ ሁነን ከለሎች ስስፈሮች ጋር እንጫወታለን፣ ከምመስልህ ሰዉ ጋር ስትሰራና ስትዉል ደስ ይላል።

Samrawet 

I work a lot. Just driving. I take each day in shifts. In the morning, I drop my kids at school. Then I’ll drive until the afternoon, when I pick them up to bring them home, so that we can have dinner together. After putting them to bed, I’ll go back out on the road. I’ve met a lot of other drivers in the Sea-Tac waiting lot. It’s good to have friends who share the same work.


171127_DSM_Seattle_05_EthiopianWomen_TariqaWaters_3758_R3_CMYK copy.jpg

ማርታ

በማንነቴ እኮራለሁ:: ስለ ፖለቲካ ወይንም ስለወደፊቱ የምጨነቅ ከሆነ አገሬ ሀይሌ መሆኑን በማስታውስ እጠነክራለሁ።

Martha

I’m proud of where I come from. If I feel nervous about politics or the future, I remind myself about that. My country is my strength.


171127_DSM_Seattle_05_EthiopianWomen_TariqaWaters_3313_R5_CMYK copy.jpg

ቤቴልሄም

በዚህኛው የዓለም ክፍል ከምስራቅ አፍሪካዊ ባህል ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለኝ። በሲያትል ውስጥ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባል ነኝ። የተለያዩ አይነት የዳንስ ትምህርቶችን እና ክንውኖችን ያካሂዳሉ። እኔ አሁን ትምህርት እየተማርኩ ነዉ፣ ነገር ግን እናትነቱ ላይ አቶክራለሁ። የሁለት አመት ሴት ልጄ አለኝ። ብዙዉን ጊዜ ከእሷ ጋር አሳልፋለሁ።

Betelhem 

Living in this part of the world, my strongest connection to East African culture is through traditional dance. I joined the Ethiopian Community in Seattle, where they host all kinds of dance classes and events. I’m still in school, but I’m focused on being a mom. My daughter is two. I spend as much time with her as I can.

Adam Williams is a member of Uber’s brand experience and UX research teams. A cultural geographer, Adam previously lived and worked in Shanghai, where he studied China’s informal recycling communities.